ሀገር ለመገንባት ጊዜ ያላደከማቸዉ እጆች
የከተማ አቀፍ የህክምና መሳሪያዎች ጥገና ዘመቻ
አዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ እና የቶም የህክምና መሳሪያዎች ተከላ እና ጥገና ድርጅት በጋራ በመሆን የሚያካሂዱት የከተማ አቀፍ የህክምና መሳሪያዎች ጥገና ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሐግብር ተከናወነ። የአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ እና የቶም የህክምና መሳሪያዎች ተከላ እና ጥገና ድርጅት በጋራ በመሆን …
በጋራ ለመስራት የሁለትዮሽ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና አዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ በጋራ ለመስራት በሚያስላቸው የስራ ሂደቶች ዙሪያ የሁለትዮሽ ስምምነት አደረጉ፡፡
ድጅታል ላይበራሪ
በአፍሪካ ህብረት አማካኝነት የኮሌጁን ድጅታል ላይበራሪ የሚገነቡ እና ውሳኔ የሚያሳልፉ ከአሜሪካ፣ ዴንማርክና ካናዳ የመጡ ሰዎች ጋር ስኬታማ ውይይት በማድረግ 5 የስልጠና ወርክሾፖችን ማስጎብኘት ችለናል።
ለ80ኛው ዓመት እንኳን አደረሳችሁ
ተግባረድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ት/ቤት የበርካታ ወጣቶቹ በተለያዩ ሙያ ዘርፎች እያሰለጠነ በቀጥታ ወደስራ የሚመደቡበት የብዙዎችን ታሪክ የቀየረ ለሃገራችን የሽግግር በር ከፋች ባለውለታ ት/ቤት ነው።
የቴክኖሎጂ ውጤቶች
የተከበራችሁ የአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች፤ አሰልጣኞች፡ ሰልጣኞች እንዲሁም የቀድሞ ተማሪዎች ይህን በኮሌጁ ስም የተከፈተዉን የYoutube Channel ትቀላቀሉ ዘንድ ኮሌጁ ጥሪዉን እያስተላለፈ