የቴክኖሎጂ ውጤቶች

የተከበራችሁ የአዲስ አበባ ተግባረዕድ ፖሊቴክኒክ ኮሌጅ ሰራተኞች፤ አሰልጣኞች፡ ሰልጣኞች እንዲሁም የቀድሞ ተማሪዎች ይህን በኮሌጁ ስም የተከፈተዉን የYoutube Channel ትቀላቀሉ ዘንድ ኮሌጁ ጥሪዉን እያስተላለፈ ከታች የተቀመጠዉን ማስፈንጠሪያ በመጫን የኮሌጁን የቴክኖሎጂ ዉጤቶች የሚያስቃኘዉን ተንቀሳቃሽ ምስል ትመለከቱ ዘንድ ይጋብዛል

መልካም ቀን ይሁንላችሁ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *