ለ80ኛው ዓመት እንኳን አደረሳችሁ

ተግባረድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ት/ቤት የበርካታ ወጣቶቹ በተለያዩ ሙያ ዘርፎች እያሰለጠነ በቀጥታ ወደስራ የሚመደቡበት የብዙዎችን ታሪክ የቀየረ ለሃገራችን የሽግግር በር ከፋች ባለውለታ ት/ቤት ነው።

ኮሌጁ እኔ ተወልጄ ካደኩበትና አሁንም በጋራና በትብብር የምንሰራ የቅርብ ሰዎች ትዝብት ተቋሙ በርካታ ለሃገር የሚጠቅሙ እንቁ ባለሙያዎች በአጭርና በረዥም ስልጠናዎች እየሰጠ በማስመረቅ ባለውለታ ሲሆን አሁን ዘመኑን ያወጀ ጠንካራ ባለሙያዎች ፣ስታፍ ሰራተኞች ፣መምህራኖች ና በጠንካራ ወጣት አመራሮች በመዘመን ለይ የምትገኘው ተግባረድ በኢኖሚው፣በማህበራዊና በሶሻል የተቀናጀ ስራ እያከናችሁ በመሆኑን በተግባር ተምረንበት የወጣንም ሆነ ከተሰማራችሁበት ጎን ለጎን የአቅመ ደካማና የአረጋውያን ቤት አድሳት፣የደም ልገሳ፣በመከላከያ ድጋፍ ፣በህዳሴ ግድብ ፣የዝቅተኛ ገቢ ያላቸው በማስተማር ፣በኮቪድ 19፣ለተለያዩ ስራ ፈጣሪ ወጣቶች ጭምር አቅማችሁ በሚፈቅደውን ያህል በገንዘብ ፣በውቀትና ከምንም በላይ ጊዜና ጉልበታቸውን በመስጠት የምታደርጉት ሁለንተናዊ ድጋፍ በዚህ አጋጣሚ እያመሰገንኩ ። በድጋሚ እንኳን ለ80ኛው ዓመት እንኳን አደረሳችሁ …ሁሌም ከጎናቸው ነን እንወዳችኋለን

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *