እንኳን ደስ አላችሁ
ተግባረ ዕድ ሚዲያ 2016
አንጋፋው የአዲስ አበባ ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዛሬው ዕለት 1150 ሰልጣኞችን አስመረቀ::

በመደበኛ መርሐግብር ከደረጃ 2-5 በ10 የስልጠና ዘርፍች የሰለጠኑ ተማሪዎችን በዛሬው ዕለት አስመርቋል:: የዛሬው ተመራቂዎቻችን የኮሌጁን የምዘና ፈተና በሚገባ ማጠናቀቃቸው ልዩ ያደርገዋል::
ተግባረ ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ