Real Life Lighting And Suspension System Model

በአውቶሞቲቭ የስልጠና ዘርፍ አሰልጣኞች የተሰራ

(የስልጠና አገልግሎት ለመስጠት የተሸጋገር)

ለመንጃ ፈቃድ እንዲሁም ለኮሌጆች የመኪና ስትሪንግ፡ ሰስፔንሽንና ኤሌክትሪካል ሲስተሞች እንደእውነተኛ አለም ለማስተማርና ለመፈተን የሚያገለግልና ያለምንም ወጪ ከመንግስት መስሪያ ቤቶች ከሚወገዱ መኪኖች ላይ ተወስዲ ሪቨርስ ኢንጂነሪንግ በመጠቀም የተሰራ ቴክኖሎጂ ሲሆን ከፍተኛ ወጪና የውጭ ምንዛሪ ማዳን ያስችላል::

የዘይት ማቀነባበሪያ ማሽኖች

የዘይት ግብዓት መፈልፈያ

የዘይት መጭመቂያ

የዘይት ማጣሪያ

የዘይት ማሸጊያ

Centrifugal Machine

በባዮሜዲካል የስልጠና ዘርፍ አሰልጣኞች የተሰራ

ከውጪ ሲጋባ የሚያስወጣ ወጪ 14,069 ብር

ለማምረት የሚያስወጣ ወጪ 8,085

የመሸጫ ዋጋ 10,781

በቀን የመስራት አቅም 160

Shaker Machine

በባዮሜዲካል የስልጠና ዘርፍ አሰልጣኞች የተሰራ

ከውጪ ሲጋባ የሚያስወጣ ወጪ 40,000 ብር

ለማምረት የሚያስወጣ ወጪ

የመሸጫ ዋጋ 18,495.8

በቀን የመስራት አቅም 160

Suction Machine

በባዮሜዲካል የስልጠና ዘርፍ አሰልጣኞች የተሰራ

ከውጪ ሲጋባ የሚያስወጣ ወጪ 40,000 ብር

ለማምረት የሚያስወጣ ወጪ 16,635 ብር

የመሸጫ ዋጋ 22,180 ብር

በቀን የመስራት አቅም 7

Digital Library System

በአይሲቲ የስልጠና ዘርፍ በዲጂታላይዜሽን ቡድን የተዘጋጀ

የዲጂታል ላይብረሪ ስርዓት

Technology Department Record Management System

በአይሲቲ የስልጠና ዘርፍ በዲጂታላይዜሽን ቡድን የተዘጋጀ

ለቴክኖሎጂ የልማት ክፍል አገልግሎት የሚሆን የተሰሩ ቴክኖሎጂዎችን መረጃ መያዝና ማስተላለፍ የሚያስችል ስርዓት

Tuition Fee Management System

በአይሲቲ የስልጠና ዘርፍ በዲጂታላይዜሽን ቡድን የተዘጋጀ

የሰልጣኞች የክፍያ ስርዓት

Modern Sofa — Multipurpose TV Stand — Multipurpose Sofa — Rocky Chair

በእንጨት ስራ የስልጠና ዘርፍ በአሰልጣኞችና በሰልጣኞች የተሰራ

 ለቢሮ ወይም ለቤት አገልግሎት የሚሆን ዘመናዊ ሶፋ፡ የተለያዩ አገልግሎቶች ያሉት ዘመነዊ ቴሌቭዥንና ሌሎች ግብዓቶችን ማስቀመጫ፡ የቦታ ጥበት ሲያጋጥመን ሶፋም ሆነ አልጋ ሆኖ አገልግሎት መስጠት የሚችል ሶፋ፡  እንዲሁም መስማት በተሳነው ሰልጣኝ የተሰራ ዘመናዊ የእንጨት ውጤት

Fashion Technologies

በቴክስታይልና ጋርመንት የስልጠና ዘርፍ የተዘጋጁ

ዘመናዊና ሀገርኛ የፋሽን አልባሳትና ቴክኖሎጂዎች

(Toxido inspired fashion, Lorate inspired fashion & Technology, Sheka cultural inspired fashion & Technology, Beach clothe Inspired Fashion, Toys costume inspired fashion, Rock mineral inspired fashion and Panda Technology)

Heat Press Printing Machine

A heat press is a type of machine that utilizes heat in order to apply designs onto various substrates. It uses a combination of pressure from the heated upper platen onto the lower platen in order to achieve its results. The majority of presses are used to apply heat transfers onto a range of garments. However, there is a range of different types of presses that can be used to apply such transfers to other items, such as mugs, caps, and balls.