ክቡራን ደንበኞቻችን
- ግሬድ ሪፖርት ለመውሰድ፣
- የጠፋ ወይንም የተበላሸ ዶክመንት ለማሰራት እንዲሁም
- ዶክመንት ለማረጋገጥ
ወደ አዲስ አበባ ተግባረዕድ ሬጅስትራር ጽ/ቤት የምትመጡ ባለጉዳዮች አስቀድማችሁ ከዚህ በታች ያለውን QR code በመጠቀም ወይም ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቀጠሮ በመያዝ አገልግሎት ያግኙ
Dear Customers
To obtain
- Grade reports,
- Replace lost or damaged documents,
- Certifications,
please book an appointment in advance before visiting the Addis Ababa Tegbare-id polytechnic college Registrar’s Office

