Loading Events

« All Events

  • This event has passed.

የአዲስ አበባ ተግባረእድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስነ-ምግባር ግንባታ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና

March 11

የአዲስ አበባ ተግባረእድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በስነ-ምግባር ግንባታ ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ።

ስልጠናዉን ያዘጋጁት የኮሌጁ የስነ-ምግባር እና ፀር-ሙስና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ወ/ሮ መሠርት አባይ ሲሆኑ ስልጠናውን በጥብቅ ዲሲፕሊን መከታተል እንዳለባቸው አሳስበዋል ።

ከግንዛቤ ማስጨበጫ ጋር በተያያዘ ስለሙስና ፣መልካም ምግባር ፣ስነ-ምግባር ምን እንደሚመስል አቶ አማኑኤል  ሁሉም የኮሌጁ ሰልጣኞች በተገኙበት ሰልጠናዉን ሰጥተዋል ።
ሙስና እምነትን ማጉደል ውሳኔን ወይም ፍትህን ማዛባት ያሉ ሲሆን ሙስና ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመር በመሄዱ ሁላችን ተባብርን መቀነስ እንደለባቸው ገልፀዋል ። መልካም ባህሪ  ፣መልካም ስብዕና መልካም ግንኙነት ጋር ቀጣይነት ይኖርዋል ብለዋል ።

በመጨርሻም  ዋናዉ ነገር መሠልጠን ብቻ ሳይሆን በስልጠና ላይ ያገኑትን እውቀት ወደ ተግባር በመቀየር  ጥሩ ስነ-ምግባር እንዲያንፀባርቁ  ለማስቻል እንደሆነ ገልፀዋል ።

ተግባረእድ  ኮሚዩኒኬሽን እና ህዝብ ግንኙነት

Details

  • Date: March 11

Organizer

  • Addis Ababa Tegbareid Polytechnic College