ክቡራን ደንበኞቻችን

  • ግሬድ ሪፖርት ለመውሰድ፣
  • የጠፋ ወይንም የተበላሸ ዶክመንት ለማሰራት እንዲሁም
  • ዶክመንት ለማረጋገጥ

ወደ አዲስ አበባ ተግባረዕድ ሬጅስትራር ጽ/ቤት የምትመጡ ባለጉዳዮች አስቀድማችሁ ከዚህ በታች ያለውን QR code በመጠቀም ወይም ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቀጠሮ በመያዝ አገልግሎት ያግኙ

Dear Customers

To obtain

  • Grade reports,
  • Replace lost or damaged documents,
  • Certifications,

please book an appointment in advance before visiting the Addis Ababa Tegbare-id polytechnic college Registrar’s Office