Latest Past Events

የስብሰባ ቀን ለውጥ::

ለሰኞ ተጠርቶ የነበረው የ8 ወር ሪፖርት ማቅረቢያ ስብሰባ በተደራራቢ ስራ ምክንያት ወደ ሐሙስ የተቀየረ መሆኑን እየገለጽን ሐሙስ 2:30 ሁሉም የኮሌጁ ማኅበረሰብ በትልቁ አዳራሽ እንድትገኙ ጥሪ እናቀርባለን::